የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በክልሉ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ቀን ዶሮ ጫጬቶችን አሰራጨ
(አዲስ አበባ፣ የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በክልሉ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስፈለፈላቸውን ከ6 ሺህ በላይ የአንድ ቀን ዶሮ ጫጬቶችን ለአርቢዎች አሰራጨ።
በምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ(ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቪ አካል የሆነው የዶሮ እርባታ ሥራ…
ሙሉ ዜናውን ለማንበብ https://web.facebook.com/share/p/181VnBTL3X/


